Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በአካውንቲንግ /
Organization: የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
Salary : 7,000.00 - 25,000.00
Posted:2016-10-16
Application Dead line:2016-10-25
ተ.ቁ |
ክፍት የስራ መደቡ መጠሪያ |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
የስራ መደብ ደረጃ |
ደመወዝ |
የስራ መደብ ብዛት |
ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ |
|
|
25,000.00 |
1 |
በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የትምህርት መስኮች ቢ.ኤስ ሲ ዲግሪ 15 ዓመት በሱፐርቪዥን የሥራ ልምድ ያለው ወይም ኤም ኤስ ሲ ዲግሪና 10 ዓመት በሱፐርቪዥን የሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡ የቅጥር ሁኔታ ለ2 ዓመት በኮንትራት/ |
2 |
ከፍተኛ የበጀትና ሂሣብ ባለሙያ |
|
|
7,000.00 |
1 |
በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ.ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ በፕሮጀክት የፋይናንስ ሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡ የቅጥር ሁኔታ ለ2 ዓመት በኮንትራት/ |
ማሳሰቢያ፡-
- ለሥራ መደቡ የሥራ ቦታ አዲስ አበባ፡፡ የቅጥር በኮንትራት ነው፡፡
- ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች ሊመዘገቡ ይችላሉ፡፡
- ፆታ አይለይም፣ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣ ዕለት አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
- በምዝገባው ወቅት አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የምዝገባው ቦታ 4 ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በስተጀርባ በኤጀንሲው የሰው ሃብት ሥ/አ/ል ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 27/28 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 011-1-11-08-01
- የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
Please Click here
to move back to job lists