Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ሲቪል ኢንጅነሪንግ / ሳኒተሪ ኢንጅነሪንግ / ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ /
Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፡፡
Salary : 10927 - 15722
Posted:2016-10-16
Application Dead line:2016-10-21
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
መነሻ ደመወዝ |
ብዛት |
የትምህርት ደረጃ |
ሙያ |
የሥራ ልምድ |
ተጨማሪ መሥፈርት |
የሥራ ቦታ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
የኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት አስተባባሪ |
15722 |
1 |
BSc/MSc |
ሲቪል ኢንጅነሪንግ |
6/4 |
|
ጅማ |
ለ1 ዓመት በኮንትራት |
2 |
ሳኒተሪ ኢንጀነር |
13517 |
1 |
BSc/MSc |
ሳኒተሪ ኢንጅነሪንግ |
4/2 |
|
ጅማ |
ለ1 ዓመት በኮንትራት |
3 |
ኤሌክትሪካል ኢንጂነር |
13517 |
1 |
BSc/MSc |
ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ |
4/2 |
|
ጅማ |
ለ1 ዓመት በኮንትራት |
4 |
የኮርፖሬት ጉዳዮች ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት |
10927 |
1 |
BA/MA |
ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ |
4/2 |
በኮርፓሬት ቢዝነስና ፋይናንስ ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት |
አዲስ አበባ |
በቋሚነት |
5 |
የኦፕሬሽንና ኢንዱስትሪ ፓርኮች አስተዳደር ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት |
10927 |
1 |
BA/MA |
ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ |
4/2 |
በኦፕሬሽን፣ ሎጂስቲክ እና መሰል ሥራ ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት |
አዲስ አበባ |
በቋሚነት |
6 |
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት |
10927 |
1 |
BA/MA |
ሲቪል መሀንዲስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ |
4/2 |
በፕሮጀክቶች ክትትልና አፈጻጸም ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት |
አዲስ አበባ |
በቋሚነት |
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬንያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ
በተጨማሪ ለጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመዝጋቢዎች አዲስ አበባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ወይም በጅማ ከተማ አስተዳደር ከንቲን ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፡፡
Please Click here
to move back to job lists