Job Type:University / College

 

Fields of Education: በሂሳብ/በባዮሎጂ/በኬሚስትሪ/በታሪክ /Developmental/Educational ሳይኮሎጂ/

 

Organization: የሀዋሳ መምህራን ኮሌጅ

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-10-16

 

Application Dead line:2016-10-25

 

 

 



የሀዋሳ መምህራን ኮሌጅ በ2009 በጀት ዓመት መምህራንን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ

የትምህርት ደረጃና የሙያ መስመር

የሥራ ልምድ

ብዛት

ምርመራ

1

የሂሳብ ሌክቸረር

በሂሳብ MSC የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

 

2

የባዮሎጂ ሌክቸረር

በባዮሎጂ MSC የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

 

3

የኬሚስትሪ ሌክቸረር

በኬሚስትሪ MSC ዘርፎች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

2

 

4

የታሪክ ሌክቸረር

በታሪክ MA የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

 

5

የታሪክ ረዳት I ና በላይ

በታሪክ BA/Bed የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

CGPA ለወንዶች  >= 2.75 ለሴቶች  >=2.5 ና በላይ

6

የልዩ ፍላጎት ሌክቸረር

በልዩ  ፍላጎት ትምህርት MA የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

የብሬል፣ የምልክት >= 2.75 ለሴቶች  >=2.5 ና በላይ

7

የልዩ ፍላጎት I ና በላይ

በልዩ ፍላጎት ትምህርት BA/Bed የተመረቀ/ች

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

CGPA ለወንዶች >= 2.75 ለሴቶች  >=2.5 ና በላይ የብሬል፣ የምልክት ቋንቋና ተዛማጅ ክህሎቶች የሚችል/የምትችል

8

የሳይኮሎጂ ሌክቸረር

በ Developmental/Educational ሳይኮሎጂ MA የተመረቀ/ች 

የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

1

የመጀመሪያ ዲግሪው/ዋ ሳይኮሎጂ የሆነ/ች

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • ለሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ሲዳሚኛ ቋንቋ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • በተራ ቁጥር 4 እና 5 ላይ ለተጠቀሰው በቂ የMA ተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ያገኛሉ፡፡
  • መመዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁንና የሥራ ልምድ መረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጅ መምህራንና ትምህርት ባለሙያዎች ልማትና አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት በአካል ወይም በፋክስ በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለፈተናና ለቃለመጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በውስጥ ማስታወቂያ ይገልፃል፡፡
  • ስልክ ቁጥር፡- 046212 25 70 ፋክስ ቁጥር ፡-  046 220 22 73/ 046 220 49 00
  • የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists