Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህ?
Organization: በኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል
Salary : 3496
Posted:2016-10-22
Application Dead line:2016-11-04
በኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘረው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ |
የስራ ቦታ |
ብዛት |
ደመወዝ |
ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ |
ልዩ ተፈላጊ ክህሎት |
1 |
ሴክሬታሪ ካሽር |
አዲስ አበባ |
1 |
3496 |
በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማና ከዛ በላይ ያለው/ላት ሆኖ 3 ዓመትና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች |
በካሽር የስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል |
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተመለከቱትን ተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች የምታሟሉ ዳዳራች የማይመለስ /CV/ የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በተጨማሪ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት በሚከተለው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ /ማመልከት/ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኩባንያችን ለተጠቀሰው የስራ መደብ የትራንስፖርት ብር 1,000.00 ይከፍላል፡፡
ወሎ ሰፈር፡- ኢትዮ-ቻይና ጎዳና አምባሰል ንግድ ስራዎች ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402
ስልክ ቁጥር ፡- +251 11 82 75 813 / ፋክስ ቁጥር ፡- +251 114-70 21 98
ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
Please Click here
to move back to job lists