Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በስፖርት ሳይንስ

 

Organization: በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠ?

 

Salary : 3186 - 10470

 

Posted:2016-10-22

 

Application Dead line:2016-11-01

 

 

 

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ስ/ማ/ማእከል ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተፈላጊ ችሎታውን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

የሥራ ልምድ

ብዛት

1

አትሌትክስ

ኢንስትራክተር የኤ ደረጃ አስልጣኝ

10470

ሁለተኛ ዲግሪ በስፖርት ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት እና የአሰልጣኝበት ሰርተፍኬት ያለው

0 ዓመት

1

2

እግር ኳስ

ኢንስትራክተር የኤ ደረጃ አስልጣኝ

10470

ሁለተኛ ዲግሪ በስፖርት ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት እና የአሰልጣኝበት ሰርተፍኬት ያለው

0 ዓመት

1

3

አትሌትክስ

ጀማሪ ኢንስትራክተር ቢ ደረጃ

5615

የመጀመሪ ዲግሪ በስፖርት ሳይንስ ተመሳሳይ ትምህርት እና አሰልጣኝበት ሰርተፍኬት ያለው

0 ዓመት

3

4

እግር ኳስ

ጀማሪ ኢንስትራክተር ቢ ደረጃ

5615

የመጀመሪ ዲግሪ በስፖርት ሳይንስ ተመሳሳይ ትምህርት እና አሰልጣኝበት ሰርተፍኬት ያለው

0 ዓመት

1

5

ፓራሊምፒክ

ጀማሪ ኢንስትራክተር ቢ ደረጃ

5615

የመጀመሪ ዲግሪ በስፖርት ሳይንስ ተመሳሳይ ትምህርት እና አሰልጣኝበት ሰርተፍኬት ያለው

0 ዓመት

1

6

እግር ኳስ

ጀማሪ ኢንስትራክተር ቢ ደረጃ

3186

ዲፕሎማ በደረጃ 4 በስፖርት ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች የአሰልጣኝነት ሰርተፍኬት ያለው/ት

0 ዓመት

1

 

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚ ኮንትራት ሆኖ በየ2 ዓመቱ የሚታደስ

የብቃት ማረጋገጫ ተያይዞ መቅረብ አለበት የስራ ቦታ አሰላ ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ የት/ት እና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ወስጥ አሰላ በሚገኘው በመ/ቤቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በግንባር መመዝገብ የምትችሉ  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻችን፡- ስልክ ቁጥር  022 331 15 71  አሰላ

በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists