Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ወይም ሥራ አመራር / በሕዝብ አስተዳደር ወይም በሥራ አመራ??

 

Organization: የብረት ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

 

Salary : 1819 - 3359

 

Posted:2016-10-25

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 

 

 

የብረት ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

1

ረዳት የአሠራር ማሻሻያ ባለሙያ

ፕሮ-2

3359

1

ቢ.ኤ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በሕዝብ አስተዳደር ወይም በሥራ አመራር

2/0 ዓመት የሥራ ልምድ

2

ረዳት ኦዲተር

ፕሮ-2

3359

1

በአካውንቲንግ ወይም ሥራ አመራር ቢ.ኤ/ኮሌጅ ዲፕሎማ

2/6 ዓመት

3

ረዳት የኦዲዮቪዥዋል ቴክኒሺያን

ቴመፕ-4

1819

1

በኤሌክትሮኒክስ ወይም ኤሌክትሪሲቲ ቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲግሪ

2 ዓመት

 

ማሳሰቢያ፡-

  • ከላይ የተጠቀሰውን መሥፈርት የምታሟሉ ወይም ከተጠቀሰው መሥፈርት በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር G-36 በመቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ከቴክኒክና ሙያ ተቋም በዲፕሎማ የተመረቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC) ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡
  • ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባችኃል፡፡
  • አድራሻ፡- ገርጂ የረር መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራዥ እና ወርልድ ቪዥን መሥሪያ ቤቶች አጠገብ ፖ.ሣ.ቁጥር  1180  ፋክስ (251) 116293474 የስልክ ቁጥር 0116 292481 / 0116 293006
  • የብረታ ብረታ ኢንዲስትሪ ልማት ኢንስቲትዮት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists