Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሣኒተሪ ምህንድስና / በድራፍቲንግ / በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማ
Organization: የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት
Salary : 1722 - 4137
Posted:2016-10-24
Application Dead line:2016-11-04
የቂርቆስ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ በደረጃ እድገት አወዳድሮ የሥራ መደቡን በሰው ኃይል ማሟላት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የስራ ደረጃ |
የቅጥር ሁኔታ |
ብዛት |
የሰለጠኑት የሙያ ዓይነት |
የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
የስራ ቦታ |
ደመወዝ |
1
|
የሣኒተሪ ኢንጂነር ሳኒተሪ ባለሙያ |
11 |
ቋሚ |
1 |
በሣኒተሪ ምህንድስና |
ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ |
0/4/6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
4137 |
2 |
አውቶ ካድ ባለሙያ |
11 |
ቋሚ |
1 |
በድራፍቲንግ |
የመጀመሪያ ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ |
0/4/6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
4137 |
3 |
የሂሣብ ሰነድ ያዥ |
9 |
ቋሚ |
2 |
በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ ያለው/ያላት |
ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / ቴክኒክና ሙያ |
0/4/6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
2343 |
4 |
ግዥ ኦፊሰር |
10 |
ቋሚ |
1 |
በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት |
የመጀመሪያ ዲግሪ/ የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ |
0/4/6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
2977 |
5 |
የንበረት ምዝገባና ቁጥጥር ኦፊሰር |
10 |
በየ 6 ወር የሚታደስ ኮንትራት |
1 |
በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት |
ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / ቴክኒክና ሙያ |
0/4/6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
2977 |
6 |
የንበረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር |
9 |
በየ 6 ወር የሚታደስ ኮንትራት |
4 |
በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት |
የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ |
2 ዓመት/ 6 ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
2343 |
7 |
የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር |
8 |
ቋሚ |
4 |
በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት |
የኮሌጅ ዲፕሎማ/ቴክኒክና ሙያ /10+2/ ሌቭል I / ሌቭል II / ሌቭል III / ሌቭል IV / ሌቭል IV |
0/2/8/6/4/2/0/ ዓመት |
ቦሌ አራብሳ |
1722 |
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረካችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
የስራ ቦታ፡- ቦሌ አራብሳ ቂርቆስ ቤ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- 6 ኪሎ ትምህርት ቢሮ ጊቢ 7ኛ ፎቅ የአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሰው ሃበት አስተዳደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር 011 826 50 77 / 011 826 50 78 / 011 896 55 36
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት
Please Click here
to move back to job lists