Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በአካውንቲንግ / በእንስሳት ሳይንስ/በእንስሳት ሕክምና / በእርሻ ኢኮኖሚ??
Organization: በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ስራሽ አንስሳት ማራቢ ዘዴ
Salary : 1743 - 5081
Posted:2016-10-24
Application Dead line:2016-11-04
በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ሠራሽ እንስሳት ማራቢያ ዘዴ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የሥራ ቦታ |
1 |
ከፍተኛ አካውንታንት V |
13.9/ሰሰ-52 |
ፕሳ-8 |
5081 |
በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
ቃሊቲ |
2 |
የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሥልጠና ከፍተኛ ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-16 |
ፕሳ-8 |
5081 |
በእንስሳት ሳይንስ/በእንስሳት ሕክምና በተመሳሳያ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ቃሊቲ |
3 |
ከፍተኛ የመኖ ልማትና ቅንብር ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-460 |
ፕሳ-8 |
5081 |
በእንስሳት አመጋገብ/ኒውትሪሽኒት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የማስትሬት ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ |
ቃሊቲ |
4 |
የዕቅድ ዝግጅትና ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-485 |
ፕሳ-8 |
5081 |
በእርሻ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ / በማኔጅመንት/ በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና 9 ዓመትና የሥራ ልምድ |
ቃሊቲ |
5 |
የሰው ሀብት ልማት አደረጃጀት ከፍተኛ ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-8 |
ፕሳ-7 |
4461 |
በሥራ አመራር/ በተመሳሳይ ሙያ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ቃሊቲ |
6 |
ጀማሪ የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-486 |
ፕሳ-1 |
2008 |
በእርሻ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ / በማኔጅመንት/ በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመትና የሥራ ልምድ |
ቃሊቲ |
7 |
የኮምፒውተር ጥገና ቴክኒሺያን |
13.9/ሰሰ-482 |
መፕ-6 |
1511 |
በኢንፎርሜሽን ኮሙንኬስን/በኮምፒውተር ሣይንስ/በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ |
ቃሊቲ |
8 |
ጀማሪ የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ |
13.9/ሰሰ-483 |
መፕ-1 |
2008 |
በኢንፎርሜሽን ኮሙንኬሽን/ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በተመሳሳይ ሙያ የመጀሚያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ቃሊቲ |
9 |
ኤሌክሪሺያን |
13./ ሰሰ-391 |
መፕ-1 |
1743 |
በኤሌክትሪክሲቲ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ |
ሆስታ |
10 |
የመኖ ፕላንት ጥገና ባለሙያ |
13.9 ሰሰ-3008 |
መፕ-11 |
3001 |
በጀኔራል መካኒክ /በተመሳሳ ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ሆስታ |
11 |
ረዳት አግሮ መካኒክ |
13.9/ሰሰ-128 |
መፕ-8 |
2008 |
በአግሮ መካኒክ/በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ሆስታ |
12 |
ሁለገብ የጥገና ሙያ |
13.9/ሰሰ-392 |
እጥ-8 |
1743 |
የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ሆስታ |
13 |
ሁለገብ የብረት ሠራተኞች አስተባባሪ |
13.9/ሰሰ-389 |
መፕ-10 |
2628 |
በእንስሳት ሳይንስ/በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ሆስታ |
14 |
ከፍተኛ ጀኔራል መካኒክ |
13.9/ሰሰ-126 |
መፕ-12 |
3445 |
በአግሮ መካኒክ / በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 9 ዓመት የስራ ልምድ |
ቃሊቲ |
ማሳሰቢያ፡-
- የሥራ መደቡ ከሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ ላቸው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡
- በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተመረቁ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የምዝገባው ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- በማእከሉ /በቃሊቲና በሆለታ የመስሪያ ቤቱ ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ነው፡፡
- የፈተና ቀን ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የማዕከሉ አድራሻ፡- ቃሊቲ የትራንስፖርት መናኽሪያ ክፍ ብሎ በሚገኘው የሸዋ ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት 500 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡
- ስልክ ቁጥር፡- 0114 39 32 34 ፋክስ 0114 39 07 15
- በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ስራሽ አንስሳት ማራቢ ዘዴ ማዕከል
Please Click here
to move back to job lists