Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education:
Organization: ተሾመ ጉዴ የተፈጥሮ የታሸገ የማዕድን ውሃ (ሰላም ውሃ)
Salary : በስምምነት
Posted:2016-10-26
Application Dead line:2016-11-04
ተ.ቁ. |
የሥራ መደብ |
የትምህርት ዝግጅት |
የሥራ ልምድ |
ጾታ |
ብዛት |
ደመወዝ |
የቅጥር ሁኔታ |
የሥራ ቦታ |
1 |
የሽያጭና ማርኬቲንግ ኃላፊ |
በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሽያጭና ማርኬቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ |
በማምረቻ ወይም በማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ በሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ ላይ ስድስት ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/የሠራች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት በኋላፊነት የሠራ/ የሠራች |
ወንድ ወይም ሴት |
1 |
በስምምነት |
ቋሚ |
ሻሸመኔ |
2 |
የሽያጭና ማርኬቲንግ ከፍተኛ ባለሙያ |
በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሽያጭና ማርኬቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ |
በማምረቻ ወይም በማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ በሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ ላይ አራት ዓመት የሠራ/የሠራች |
ወንድ ወይም ሴት |
2 |
በስምምነት |
ቋሚ |
ሻሸመኔ |
3 |
ሲኒየር አካውንታንት |
በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ |
በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በአካውንታንትነት የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት:: በፒችትሪ የኮምፒውተር ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል |
ወንድ ወይም ሴት |
1 |
በስምምነት |
ቋሚ |
ሻሸመኔ |
4 |
ኮስት አካውንታንት |
በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ |
በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በኮስት አካውንታንትነት ቢያንስ የሦስት ዓመት ልምድ ያለው/ያላት:: በፒችትሪ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር መጠቀም 1የሚችል/የምትችል |
ወንድ ወይም ሴት |
1 |
በስምምነት |
ቋሚ |
ሻሸመኔ |
5 |
ኦዲተር |
በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ |
በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በኦዲተርነት ከአምስት ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት በፒችትሪ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል |
ወንድ ወይም ሴት |
1 |
በስምምነት |
ቋሚ |
ሻሸመኔ |
መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቁያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት፡-
1. አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኔዓለም አጠገብ ኦሮሚያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ወይም
2. ሻሸመኔ ቁብሳ ዱቄት ፋብሪካ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-1101268/ 046-1102039/ 0940-000000 በመደወል ማነጋገር ይቻላል::
ተሾመ ጉዴ የተፈጥሮ የታሸገ የማዕድን ውሃ (ሰላም ውሃ)
Please Click here
to move back to job lists