Job Type:University / College

 

Fields of Education: አግሮኖሚ ወይም የእርሻ ምህንድስና / በስፕላይ ማናጅመንት በማርኬቲንግ በ

 

Organization: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : በተጠቀስው የሥራ መደብ ደረጃ ላይ አንድ እርከን ይጨምራል፤፤

 

Posted:2016-10-26

 

Application Dead line:2016-11-03

 

 

 

 

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባሉ ኢንተርፕራይዞች፡ ከዚህ በታች በዝርዝር በተገለፁ የሥራ መስኮች በአዋጅ 377/96 (የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ) መሰረት ተወዳዳሪዎች በማወዳደር በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል :: ተፈላጊ ችሎታዎችን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ሀ/ የመመዝገቢያ ቦታ-በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ም/ፕ ልዩ አማካሪ ቢሮ (ቁጥር 207)
ለ/ የመመዝገቢያ ጊዜ- ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት
ሐ /የቅጥር ሁኔታ- ኮንትራት
መ/ ደሞዝ - በተጠቀስው የሥራ መደብ ደረጃ ላይ አንድ እርከን ይጨምራል፤፤
ሠ/ የስራ ቦታ- አርባ ምንጭ ከተማ
ረ/ የፈተና ጊዜ- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል::


ተ.ቁ

ለመደቡ የተሰጠ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ጠ/የሰው ኃይል

የስራ መደቡ የሚፈልገው ዝቅተኛ የትምህርት ዝግጅትና አገልግሎት መጠን

የደሞዝ መጠን

በመንግስት ስኬል

የደሞዝ መጠን

አንድ እርከን ጭማሪ ሲደረግ

1

የዙቴ ግብርና ሥራ ኢንተርፕራይዝ ሥራ አስኪያጅ

ፕሳ-9

1

1

አግሮኖሚ ወይም የእርሻ ምህንድስና ወይም ዕፅዋት ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ድግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት   የንግድ ድርጅቶችን በመምራት ልምድ ያለው ይመረጣል::

5781

6036

2

የእንስሳት ጤና ባለሙያ

መ ፕ - 12

1

1

በእንስሳት ህክምና ዘርፍ ዲፕሎማ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የ2ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ የ8 ዓመት የሥራ ልምድ

3425

3579

3

የአቅርቦትና ስርጭት ከፍተኛ ባለሙያ

መ ፕ - 10

1

1

በስፕላይ ማናጅመንት በማርኬቲንግ በአካውቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ህትመት ዕውቀት ያለውና የህትመት ዋጋ ተመን ማውጣት የሚችል

2628

2748

4

የእንጨት ስራ አስተባባሪ

ፕሳ-8

1

1

በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የቢኤሲስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለውና በዘርፉ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

5081

5304

5

ሹፌር

እጥ-6

1

1

ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ የሆነ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ፤4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለውና   በመካኒክነት ሙያ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

1305

1370

6

የፋይናስ በጀት ሰራተኛ

መ ፕ - 10

1

1

በአካውንቲንግ ወይም በማናጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ቢኤ ኖሮት 2 ዓመት ወይም አካውንቲንግ ዲፕሎማ ፤ በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ትምህርት ያጠናቀቀና የ6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው   መሰረታዊ የኮፒተር ሥልጠና የወሰደና ማስረጃ ያለው እና በቂ የኤክሰል ዕውቀት ያለውና እና በፒቺትሪ አካውንትንግ የሰራ ይመረጣል::

3425

3579

 

 

 

  1.  

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists