Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: BSC/MSC በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወይም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ/የሠራች
Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Salary : በስምምነት
Posted:2016-10-29
Application Dead line:2016-11-04
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የትምህርት ደረጃ |
ሙያ |
የሥራ ልምድ |
ተጨማሪ መስፈርት |
የሥራ ቦታ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
ሲቪል ኢንጂነር |
በስምምነት |
1 |
BSC/MSC |
ሲቪል |
4/2 |
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወይም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ/የሠራች በፕሮጅክት ማኔጅመንት ዲዛይንና ኦፊስ ኢንጂነሪንግ ልዩ ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በላቀ ደረጃ መናገርና መፃፍ የሚችል /የምትችል፡፡ |
አዲስ አበባ |
ለ1 ዓመት በኮንትራት |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
- የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬንያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፡፡
- የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን
Please Click here
to move back to job lists