Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣
Organization: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀን?
Salary : 2154.00
Posted:2016-10-29
Application Dead line:2016-11-11
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል::
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
መደብ ማስታወቂያ |
የሥራ ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅትና ተፈላጊ ችሎታ |
ደመወዝ |
1 |
ጀማሪ ግዥ ኦፊሰር II |
5 |
ማ/05-1.025 ማ/05-1.026 ማ/05-1.027 ማ/05-1.028 ማ/05-1.029 |
VIII |
በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቼዚንግ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይኝስ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በግዥ ስራና እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት (ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት) |
2154.00 |
2 |
ጀማሪ ግዥ ኦፊሰር II |
5 |
ማ/05-1.039 ማ/05-1.040 ማ/05-1.041 ማ/05-1.042 ማ/05-1.043 |
VIII |
በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቼዚንግ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይኝስ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በግዥ ስራና እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት (ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት) |
2154.00 |
3 |
ጀማሪ የውል ሰነድ ዝግጅት ኦፊሰር |
2 |
ማ/05-1.050 ማ/05-1.051 |
VIII |
በሕግ፣ በምህንድስና የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በሙያው ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሶሾል ሳይንስ /ቋንቋ/ ለማስተርስ 0 ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት |
2154.00 |
4 |
ጀማሪ የውል አፈፃፀም ክትትል ኦፊሰር |
2 |
ማ/05-1.060 ማ/05-1.061 |
VIII |
በሕግ፣ በምህንድስና የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በሙያው ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሶሾል ሳይንስ /ቋንቋ/ ለማስተርስ 0 ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት |
2154.00 |
5 |
ጀማሪ ዋጋ ግመታ ኦፊሰር |
2 |
ማ/05-1.072 ማ/05-1.073 |
VIII |
በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በንግድ ራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ለመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 0 ዓመት በግዥ ሥራና ተመሳሳይ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት |
2154.00 |
6 |
ጀማሪ አውቶ መካኒክ ኦፊሰር |
2 |
ማ/05-1.074 ማ/05-1.075 |
VIII |
በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በአውቶ መካኒክነት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከቴ/ሙያ Level III እና IV 2 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት |
2154.00 |
7 |
ጀማሪ የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር |
3 |
ማ/05-1.083 ማ/05-1.084 ማ/05-1.085 |
VIII |
በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በንግድ ራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ለመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 0 ዓመት በግዥ ሥራና ተመሳሳይ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት |
2154.00 |
8 |
ጀማሪ የገበያ ጥናት ኦፊሰር |
4 |
ማ/05-1.094 ማ/05-1.095 ማ/05-1.096 ማ/05-1.097 |
VIII |
በማርኬቲንግ፣ በንግድ ስራ አመራር ፣ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ስታትስቲክስ በሂሳብ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአግሮ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪና እና 0 ዓመት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት/ና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት |
2154.00 |
9 |
ጀማሪ መረጃና ዶክመንቴሽን ባለሙያ |
1 |
ማ/05-1.101 |
VIII |
ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /MIS/ ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ማኔጅመንት በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚንኬሽን ቴክኖሎጂ /ICT/፣ ስታትስቲክስ ፣ በሂሳብ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ መጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓት እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት |
2154.00 |
ማሳሰቢያ፡-
- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- ከግል ድርጅቶች የተሰጡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የመንግሥት ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ወይም ግብር ስለመክፈሉ የሚያስረዱ ማስረጃዎች የተያያዙ መሆን አለባቸው፡፡
- የምዝገባ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ሰንጋተራ ዮቤክ የንግድ ማዕከል ትንሹ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው የሠው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 605
- ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የደረጃ /Level/ ትምህርት የተማሩ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 557 31 72
- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
Please Click here
to move back to job lists