Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በእንጨት ቴክኖሎጂ/በእንዲስቱሪያል ዲዛይን /በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግ ?
Organization: ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ /3F/
Salary : በስምምነት
Posted:2016-10-30
Application Dead line:2016-11-08
ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ /3F/ ከታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ |
ብዛት |
1 |
የቴልቪዥን እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግ/ቤት ኃላፊ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በሰቶር አድሚንስትሬሽን / በኤሌክተሮኒክስ / በ10+2 ሙያ በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ/ና በሙያው 1 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በሰቶር አድሚንስትሬሽን በ10+1 ሙያ ሰርቴፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ/ና በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/ች |
1 |
2 |
ዲዛይነርና ሽያጭ ሠራተኛ I |
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በእንጨት ቴክኖሎጂ/በእንዲስቱሪያል ዲዛይን /በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግ እና በሰርቨይንግ ቴክኖሎጂ/ ማነፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ / ሙያ በቀድሞው 10+3 በአዲሱ IV በዲፕሎማ የተመረቀ 1 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም 10+2 ሆኖ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት የአውቶ ካድ ስልጠና የወሰደ እና በፋብሪካ ልምድ ያለው/ያላት |
2 |
ደመወዝ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
መዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሳሪስ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተ/ጠቅላላ/አገ/ዋና ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግል ማህበር
ፖ.ሳ.ቁጥር 1498 ስልክ ቁጥር 0114-42-00-22
አዲስ አበባ
Please Click here
to move back to job lists