Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: BSC ክሊኒካል ነርስ / BSC IT/computer science / MSC. Health informatics/epidemiology/ and others
Organization: የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ
Salary : 2,197 - 10,470
Posted:2016-11-01
Application Dead line:2016-11-07
የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
ደረጃ |
የሙያ ዓይነት |
የት/ት ደረጃ |
GPA |
የሥራ ልምድ |
ደመወዝ |
የሥራ መደብ የሚገኝበት ቦታ |
1 |
ረዳት መምህር |
3 |
GAI |
BSC ክሊኒካል ነርስ |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
2.75 እና በላይ |
0 ዓመት የሥራ ልምድ |
5,178 |
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
2 |
ረዳት መምህር |
4 |
GAI |
BSC ሚድዋይፈር |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
2.75 እና በላይ |
0 ዓመት የሥራ ልምድ |
5,178 |
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
3 |
ረዳት መምህር |
2 |
GAI |
BSC ሜዲካል ላቦራቶር |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
2.75 እና በላይ |
0 ዓመት የሥራ ልምድ |
5,178 |
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
4 |
ረዳት መምህር |
2 |
GAI |
BSC IT/computer science |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
2.75 እና በላይ |
0 ዓመት የሥራ ልምድ |
5,178 |
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
5 |
መምህር |
2 |
Lec. |
MSC. Health informatics/epidemiology/ |
ሁለተኛ ዲግሪ |
3.00 እና በላይ |
0 ዓመት የሥራ ልምድ |
10,470 |
ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ |
6 |
Technical Assistant |
1 |
TAII |
Clinical nurse |
ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3 |
2.75 እና በላይ |
2 ዓመት የሥራ ልምድ |
2,197 |
ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ |
7 |
Technical Assistant |
1 |
TAII |
ሚድዋፈር nurse |
ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3 |
2.75 እና በላይ |
2 ዓመት የሥራ ልምድ |
2,197 |
ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ |
8 |
Technical Assistant |
2 |
TAII |
HIT |
ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3 |
2.75 እና በላይ |
2 ዓመት የሥራ ልምድ |
2,197 |
ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ |
9 |
Technical Assistant |
2 |
TAII |
M.LAB |
ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3 |
2.75 እና በላይ |
2 ዓመት የሥራ ልምድ |
2,197 |
ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ |
መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5ተከታታይ የሥራ ቀናት ወስጥ በኮሌጁ ስ/ሀ/ስ/አ/ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ምዝገባው የሚካሄደው በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
- ጾታ አይለይም
- በዲፕሎማ የተመረቁ ተወዳዳሪዎች COC ተፈተነው ያለፋበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችሁል፡፡
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባ ባለቀ በ3ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ሦስተኛው ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
- ለበለተ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 555 45 82 / 09 13 09 22 03 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ
Please Click here
to move back to job lists