Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና /

 

Organization: መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

Salary : 4,589 - 8,310

 

Posted:2016-11-01

 

Application Dead line:2016-11-09

 

 

 

 

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ዝቅተና ተፈላጊ መስፈርት

ደረጃ

ደመወዝ

1

ሲኒየር የመስክ መሣሪያዎች እቅድ ባለሙያ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ / ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

18

8,310

2

ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጅነር ኢንጅነር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

18

8,310

3

ሊድ አውቶ መካኒክ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ደረጃ V ዲፕሎማና የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

13

4,589

 

ማሳሰቢያ፡-

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

ድርጅቱ የመጠለያ ቤት፣ መብራት፣ የውሃና የሕክምና አገልግሎት ለሠራተኛው ከነቤተሰቡ በነፃ ይሰጣል፡

ተወዳድረው ያሸነፋ ዕጩዎች ቅጥር የሚከናወነው ከፊት ከነበሩት ድርጅት መልቀቂያ /ክሊራንስ/ አስቀድመው ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡

በተ.ቁ 3 ለተገለጸው የሥራ መደብ የሙያ ብቃት ምዘና ሠርተፊኬት (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ከግል ድርጅት የሚሰጥ የስራ ልምድ ማስረጃ ግብር ስለመከፈሉ የሚገልጽ  መሆን አለበት፡፡

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ያለውን ጨምሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ እና ከCV ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 119 ወይም መተሐራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- በስልክ ቁጥር  011 551  31  80/  022  455  01   00 መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists