Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: N/A
Organization: የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር
Salary : 5,615.00 - 7,070.00
Posted:2016-11-03
Application Dead line:2016-11-11
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር በሥሩ ለሚገኘ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጆች ከዚህ በታች በተገለጹት የሥራ መደበች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራንት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠረያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
በሙያው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የሥራ ቦታ |
1 |
የመሬት አስተዳደር መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ |
2 |
የህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
14 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ |
3 |
የህብረት ሥራ አደረጃጀትና ንግድ ሥራ አመራር መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
7 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ |
4 |
የአግሪካልቸራል ቢዝነስ መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
12 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4 -አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4 -ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4 |
5 |
የሥርዓተ ጾታና ልማት መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
2 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1 -አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ 1 |
6 |
የሲቪክስ (ሥነ ዜጋ) መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
3 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2 -አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ 1 |
7 |
የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
8 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3 -አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3 -ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1 -ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1 |
8 |
የዱር ሕይወት ማኔጅመንት መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ |
9 |
የመስኖ ማኔጅመንት መምህር |
ጀማሪ ኢንስትራክተር |
5,615.00 |
2 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ |
10 |
የእርሻ ምህንድስና መምህር |
ረዳት ኢንስትራክተር |
7,070.00 |
6 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4 -አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1 -ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1 |
11 |
የእርሻ መካናይዜሽን መምህር |
ረዳት ኢንስትራክተር |
7,070.00 |
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ
|
12 |
የመስኖ ምህንድስና መምህር |
ረዳት ኢንስትራክተር |
7,070.00 |
14 |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2 -አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3 -ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2 -ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 7
|
ማሳሰቢያ፡-
- በሚያሰለጥንበት ሙያ የደረጃ IV መምህርነት የብቃት ማረጋገጫ (COC) ላለው/ላላት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
- የመምህርነት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ደረጃ IV የሌለው/የሌላት ወደ ፊት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በራሱ ወጭ ተመዝኖ ማስረጃ ለማቅረብ የሚችልና የግዴታ ውል ለመግባት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
- የማሠልጠን ሥነ ዘዴ ሥልጠና ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ሥ መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
- የመመዝገቢያ ነጥብ፡- CGPA:- 2.75 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
- ሁሉም ተወዳዳሪወች ለሥራው የሚያስፈልግ መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እንዲኖራቸው ይፈለጋል፡፡
- በምዘገባ ወቅት የብቃት ማረጋገጫና የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
- የምዝገባ ቦታ፡- እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ወረደ ብሎ ህንፃ A 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-1
- የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7/ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በሥራ ሰዓት
- የፈተናው ቀን በመ/ቤቱ ውስጥ ሰሌዳ ይገለፃል፡፡
- የሥራ ቦታ፡- በማስታወቂያው ላይ በተገለጹት ኮሌጆች ሲሆን ድልድሉ በዕጣ ይሆናል፡፡
- ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-6-461-989 ፐስታ ሣጥን ቁጥር 62347
- የፌዴራል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር
Please Click here
to move back to job lists