Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማናጅመንት ወይም በሂዩማን ሪሶርስ ማናጅመንት /

 

Organization: ዩቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-15

 







ዩቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደቡ

መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

1

ፐርሶኔል ኦፊሰር

በማናጅመንት ወይም በሂዩማን ሪሶርስ

ማናጅመንት ቢኤ ዲግሪ ያለው/ት

በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት

11

ደመወዝ:- በስምምነት

የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

አድራሻ፡- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ. የተ. የግል ማህበር

አፍሪካ ህብረት አዲሱ ህንፃ ፊት ለፊት

የስልክ ቁጥር 0115573196/0115573198/ ፋክስ 0115573187/0115573197

ኢ-ሜይል yotekconplc@gmail.com

አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ:- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ

ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ድርጅታችን ፐርሶኔል እና ስልጠና ክፍል

በመቅረብ እንድ ትመዘገቡ ወይም

በኢ-ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡

2-80

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists