Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል አጠናቆ ስለመኪና በቂ የቴክኒክ እውቀት ያለው
Organization: አልፋ ትሬዲንግ ፓርትነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ
Salary : በስምምነት
Posted:2016-11-02
Application Dead line:2016-11-10
አልፋ ትሬዲንግ ፓርትነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ ሾፌር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
የሥራ መደቡ መጠሪያ:-ሾፌር
ተፈላጊ ችሎታ:-10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል አጠናቆ ስለመኪና በቂ የቴክኒክ እውቀት ያለው
የሥራ ልምድ:- ሕዝብ 1 ወይም ሦስተኛ መንጃ ፈቃድ ኖሮት ከሁለት ዓመት በላይ መኪና
የማሽከርከር ልምድ ያለው
ብዛት:-2
ጾታ:- ወንድ
የሥራ ቦታ:- አዲስ አበባ
ደሞዝ:- በስምምነት
ከላይ የተጠቀሰውን መሥፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ቦሌ መንገድ ደንበል
ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው በደስታ ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 ዘወትር በሥራ ቀን ከሰኞ አስከ
አርብ ከጠዋቱ 2:30 - 6:30 ከሰዓት 7፡30 -11:30 ቅዳሜ 2:30 - 6:30 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በአሉት ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻና ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::
Please Click here
to move back to job lists