Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴ??
Organization: ሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሠልጠኛ ማዕከል
Salary : 2298 - 10470
Posted:2016-11-05
Application Dead line:2016-11-18
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መኮንን |
ብዛት |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
ተፈላጊ ችሎታ |
ደረጃ |
ከስራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
ደመወዝ |
1 |
የሥነ ምግባር መኮንን |
1 |
14.3/አአ-2 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በፖሊቲካል ሳይንስ፣ በሥነ-ዜጋ ትምህርት ወይም በሶሾል ሳይንስ በተጨማሪም የሥነ-ምግባር ስልጠና የወሰደ/ች |
ፕሣ-7 |
8 ዓመት አግባብ ያለው/ያላት |
4461 |
2 |
የመካከለኛ የሰው ሀብት ልማት ባለሙያ |
1 |
14.3/አአ-21 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢዱኬሽናል ማኔጅመንት መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት |
ፕሣ-5 |
6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
3425 |
3 |
ረዳት ላይብረሪያን |
2 |
14.3/አአ-121 |
በላይብረሪ ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማና |
መፕ-9 |
6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
2298 |
4 |
የሴቶች ጉዳይ መካከለኛ ባለሙያ |
1 |
14.3/አአ-27 |
ዲግሪ በሶሾሎጂ በጀንደር ማኔጅመንትና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የወሰደ/ች |
ፕሣ-6 |
7 ዓመት የሥራ ልምድ |
3909 |
5 |
የበጀት ባለሙያ III |
1 |
14.3/አአ-117 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን |
ፕሣ-6 |
7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
3909 |
6 |
የፋይናንስ ባለሙያ III |
1 |
14.3/አአ-173 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን |
ፕሣ-6 |
7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
3909 |
7 |
የለውጥ ትግበራ ሥራ አመራር ኦፊሰር |
2 |
14.3/አአ-99.100 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በሶሾል ሳይንስ |
ፕሣ-6 |
7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
3909 |
8 |
የተማሪዎች ጉዳይ ሠራተኛ |
1 |
14.3/አአ-128 |
የኮሌጅ ዲፕሎማ በሕግ ወይም በማርኬቲንግ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ |
ጽሂ-9 |
4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
2008 |
9 |
የኢን/ቴክ/እና የመ/ዳይ/ዳይሬክቶሬት |
1 |
|
ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ |
VIII |
8/7/6 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ |
7086 |
10 |
ሀርድዌር ቴክኒሽያን |
1 |
|
የኮሌጅ ዲፕሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ያለው/ያላት |
II |
6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ |
2565 |
11 |
ከፍተኛ የዳታ ቤዝ አስተዳደር ባለሙያ |
1 |
|
ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ |
VII |
6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ |
5573 |
12 |
ከፍተኛ የድረ-ገጽ አስተዳደር ባለሙያ |
1 |
|
ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ |
VII |
6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ |
5573 |
13 |
ከፍተኛ የኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ |
1 |
|
ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ |
VII |
6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ |
5573 |
14 |
ሴክሬታሪ II |
2 |
14.3/አአ-177/178 |
የጽሕፈትና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብ ያለው/ት |
ጽሂ-9 |
4 ዓመት |
በእርከን ገባ |
15 |
ረዳት የግዥ ሠራተኛ |
1 |
14.3/አአ-125 |
በሰፕላይ ማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት እና ማርኬቲንግ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት |
ፕሣ.2 |
2 ዓመት |
2298 |
16 |
የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ቴክኒካል አሲስታንት I |
1 |
- |
የምግብና የመጠጥ ቁጥጥር በደረጃ 3 የተመረቀ/ች የብቃት ማረጋገጫ COC የወሰደ/ች |
- |
0 ዓመት |
3186 |
17 |
የንብረት ገቢና ወጪ ሚዛን ሠራተኛ |
1 |
14.3/አአ-42 |
በሰፕላይ ማኔጅመንት በአካውቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ያላት |
ጽሂ.10 |
6 ዓመት |
2298 |
18 |
ዳታ ኢንኮደር |
1 |
14.3/አአ-43 |
በአካውንቲንግ ወይም በቢዝነስ አዱኬሽን በአይቲ በተመሳሳይ ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት ያለው/ያላት |
ጽሂ.10 |
6 ዓመት |
2298 |
19 |
የሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ሠራተኛ |
1 |
14.3/አአ-139 |
ዲፕሎማ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ በአይቲ ወይንም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ |
ጽሂ.8 |
2 ዓመት |
1743 |
20 |
የቱሪዝም ማኔጅመንት ኢንስትራክተር |
2 |
|
በቱሪዝም ማኔጅመንት ኤም.ኤ ዲግሪ COC ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
21 |
የቱሪዝም ቴክኒካል አስሲታንስ |
1 |
|
በቱሪዝም ማኔጅመንት በደረጃ 3 የተመረቀ/ች የብቃት ማረጋገጫ COC የወሰደ/ች |
I |
0 |
3186 |
22 |
የማርኬቲንግ ኦፊሰር |
2 |
|
በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ ኤም.ኤ ዲግሪ ያለው/ት |
A |
0 |
10470 |
23 |
የማርኬቲንግ ባለሙያ |
1 |
|
በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ ኤም ኤ ዲግሪ ያለው/ላት |
A |
0 |
10470 |
24 |
የምርምርና የማማከር ባለሙያ |
2 |
|
በስታትስቲስ በጂኦግራፊ በማኔጅመንት ማኔጅመንትና ኢቮሎኤሽን ሳይኮሎጂ ኢኮኖሚክስ ኤም ኤ ዲግሪና የሪሰርች ዝንባሌ ያለው/ያላት |
A |
0 |
10470 |
25 |
የምግብ ዝግጅት ኢንስትራክተር |
2 |
|
በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና በተጨማሪ ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት ያለው/ት በተጨማሪም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ COC የወሰደ/ች፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
26 |
የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ቴክኒካል አሲስታንት |
1 |
|
የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ደረጃ 3 የተመረቀ/ች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) |
I |
0 |
3186 |
27 |
የእንግዳ አቀባባል ሱፐርቫይዘር |
1 |
|
በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት |
A |
0 |
10470 |
28 |
እንግዳ አቀባበል ኢንስትራክተር |
1 |
|
በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
29 |
የቤት አያያዝ ኢንስትራክተር |
1 |
|
በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
30 |
ከፍተኛ የፍሮንት ኦፊስ ኢንስትራክተር |
2 |
|
በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
12338 |
31 |
የሆቴል ማኔጅመንት ኢንስትራክተር |
11 |
|
በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
32 |
የአካውንቲንግ ኢንስትራክተር |
1 |
|
በአካውንቲነግ ኤምኤ ዲግሪና (COC) ያለው/ት እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
33 |
የአይቲ ኢንስትራክተር |
1 |
|
በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ኤምኤ ዲግሪ (COC) ያለው/ት እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
A |
0 |
10470 |
34 |
የኦዲት ባለሙያ |
1 |
14.3/አአ-92 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና 2 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
ፕሳ.6 |
7 ዓመት |
በእርከን ገባ |
35 |
ሾሬር መካኒክ |
1 |
14.3/አአ-52 |
የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የሾፌር መካኒክ ስልጠና የወሰደ |
እጥ.8 |
4 ዓመት |
በእርከን ገባ |
ማሳሰቢያ፡-
- ለሁሉም የሥራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት (ትራንስክሪፕት) ማስረጃ ጨምሮ የሥልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- አመልካቾች በግንባር ቀርበው ወይም በወኪል ወይም በስራ መጠየቂያ ቅጽ ሞልተው በፖስታ ፋክስ ወይም በሌሎች ኤሌክትሮኒክ መልዕክት በግልና የሥራ ሁኔታ መግለጫ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች መንግሥራዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የምዝገባ ቀናቶች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በኃላ ከ8፡00 ሰዓት እስከ 1፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ከቡናና ሻይ ባለሥልጣን ቀጥሎ በሚገኘው የማሠልጠኛ ማዕከሉ የሰው ሀብት ልማት አስተዳር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 306 ነው፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ስልክ ቁጥር 011 655 91 83
- ፋክስ ቁጥር፡- 011 551 94 18 /ፖስታ ሳጥን ቁጥር 4350 አዲስ አበባ
- ሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሠልጠኛ ማዕከል
Please Click here
to move back to job lists