Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሲቭል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / አካውንቲንግ / በማኔጅ?
Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Salary : 5,204.00 - 11,264.00
Posted:2016-11-09
Application Dead line:2016-11-18
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የሥራ ደረጃ |
ብዛት |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የሥራ ልምድ |
የቅጥር ሁኔታ |
የሥራ ቦታ |
1 |
የምህንድስና ዋና ክፍል ሥራ እሰኪያጅ |
14 |
1 |
11,264.00 |
ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
6/8 ዓመት በሙያው የሠራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በሲኒየር የሠራ/ች |
በቋሚነት |
ዋናው መ/ቤት |
2 |
ፋይናንስ፣ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ሥራ እስኪያጅ |
14 |
|
11,264.00 |
ሁለተኛ / የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
8/10 ዓመት ከዚህ በታች ውስጥ ½ ዓመት በአስተባባሪ/ ከፍተኛ ኤክስፐርትነት ደረጃ ላይ የሰራ/ች |
በቋሚነት |
ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት |
3 |
የሥነ ምግባር ክትትል ኃላፊ |
12 |
|
9354.00 |
ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት |
6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ ½ ዓመት በአስተባባሪነት ወይም ተመሳሳይ ደረጃ ላይ የሰራ/ች |
በቋሚነት |
ዋናው መ/ቤት |
4 |
ሲኒየር የመንገድ ሥራ መሃንዲስ |
9 |
|
6,764.00 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በመንገድ ሥራ ምህንድስና፣ በሲቭል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠ/ች |
4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች |
በቋሚነት |
ዋናው መ/ቤት |
5 |
ሲኒየር የኮንትራት አስተዳደር መሀንዲስ |
9 |
|
6,764.00 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠ/ች |
4 ዓመት የሰራ/ች |
በቋሚነት |
ዋናው መ/ቤት |
6 |
ቺፍ አካውንቲንግ I |
9 |
|
6,764.00 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
5 ዓመት የሰራ/ች |
በኮንትራት |
ዋናው መ/ቤት |
7 |
ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር |
8 |
|
5,964.00 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
4 ዓመት የሰራ/ች |
በኮንትራት |
ዋናው መ/ቤት |
8 |
ሲኒየር አውቶ መካኒክ |
7 |
|
5,204.00 |
የሙያ ደረጃ / V የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል |
5 ዓመት የሰራ/ች |
በኮንትራት |
መቀሌ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰመራ እና ድሬዳዋ |
9 |
የኮንትራት አስተዳደር መሀንዲስ |
7 |
|
5,204.00 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
2 ዓመት የሰራ/ች |
በቋሚነት |
ዋናው መ/ቤት |
ማሳሰቢያ፡-
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገህር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ 4ኛ ፎቅ ወይም በድርጅቱ ቅ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አናስታውቃለን፡፡
- ስልክ ቁጥር 011 551 82 80
- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Please Click here
to move back to job lists