Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሎጂስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት
Organization: TSEHAY industry S.C
Salary : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬት መሠረት
Posted:2016-11-13
Application Dead line:2016-11-22
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ለሥራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት |
ብዛት |
1 |
የአስራር ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሜካኒካልና/በኢንዱስትሪያል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/በሜታል ቴክኖሎጂ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/6 ዓመት የሥራ ልምድ |
1 |
2 |
የግዥ ከፍተኛ ባለሙያ/የጨረታና ኮንትራት አድሚኒስትሬተር/ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሎጂስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በፕሮኪዩርመንትና ሴልስ ማኔጅመንት/በማቴሪያልስ ማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት በፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል |
1 |
3 |
የኢንጂነሪንግ ምርት እቅድ ክትትልና አፈፃፀም ባለሙያ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በሜታል ቴክኖሎጂ/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
4 |
ሹፌር II |
ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በመለስተኛ ጭነት (13-44 መቀመጫ) አሽከርካሪነት ደረጃ III ፈቃድና ፈቃድና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ የ6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው |
1 |
5 |
ረዳት አውቶሜካኒክ |
ከታወቀ የቴክ/ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ 10+1 ወይም ደረጃ III ሰርተፍኬትና የ0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ ደረጃ/ሠርተፍኬትና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ |
1 |
ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬት መሠረት
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረታ ፋብሪካ
ስ.ቁ 011 434 01 10/011 434 05 09
Fax:- 011 434 99 50/011 434 10 13
የመ.ሳ.ቁ 5751
Please Click here
to move back to job lists