Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: በኢንዱስትሪያል ዲዛይን / በ Surveying technology (surveying engineering) / በ IT ት/ርት / እና
Organization: የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክና ኮሌጅ
Salary : 3186 - 5615
Posted:2016-11-17
Application Dead line:2016-11-29
የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክና ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
ኢንዱስትሪያል ዲዛይኒንግ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በኢንዱስትሪያል ዲዛይን ከስነ-ጥበብ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
2 |
Surveying technology (surveying engineering) ት/ርት አሰልጣኝ |
2 |
ዲግሪ |
5615 |
በ Surveying technology (surveying engineering) ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
3 |
የቅርፃ ቅርፅ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በቅርፃ ቅትፅ ት/ርት ከስነ-ጥበብ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የ የLEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
4 |
የቤዝ ጊታር ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በሙዚቃ ት/ርት ደብል ቤዝ ወይም ቼሎ ሜጀር በዲግሪ የተመረቀ በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የስራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ቤዝ ጊታር መጫወት እና ማስተማር የሚችል የማስልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
5 |
የIT ት/ርት አሰልጣኝ |
4 |
ዲግሪ |
5615 |
በ IT ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
6 |
የIT ት/ርት አሰልጣኝ |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በ IT ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
7 |
የህትመት ጥበብ (Graphic art/design) አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
የህትመት ጥበብ (Graphic art/design) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
8 |
የባህላዊ መሳሪያዎች (ማሲንቆ እና ክራር) ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በሙዚቃ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የባህል መሳሪያዎችን መጫወት የሚችል (ክራርባ ማሲንቆ)የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
9 |
የአርት ሂስትሪ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በአርት ሂስትሪ ከስነ-ጥበብ ት/ርት ) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
10 |
የቀለም ቅብ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በቀለም ቅብ ት/ርት ) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
11 |
የሌዘር ጉድስ ት/ርት አሰልጣኝ |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በሌዘር ጉድስ ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
12 |
የድራፍቲንግ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በአርተ ቴክቸር ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
13 |
የምግብ ዝግጅት ት/ርት አሰልጣኝ |
2 |
ዲግሪ |
5615 |
በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
14 |
የእንግዳ አቀባበል ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
15 |
የምግብ መጠጥ መስተንግዶ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
16 |
የፋሽን ዲዛይን(የልብስ ስፌት ት/ርት አሰልጣኝ) |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በፋሽን ዲዛይን(ልብስ ስፌት) ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
17 |
የአውቶ ሞቲቭ ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ |
4 |
ዲግሪ |
5615 |
በአውቶ ሞቲቭ ሰርቪስ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
18 |
የአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ |
3 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
19 |
የአውቶ ኤሌክትሪክ ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በአውቶ ኤሌክትሪክ ሰርቪስ ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
20 |
የኤሌክትሪካል መስመር ዝርጋታ ት/ርት አሰልጣኝ |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
የኤሌክትሪካል መስመር ዝርጋታ ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
21 |
የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ት/ርት አሰልጣኝ |
1 |
ዲግሪ |
5615 |
የኤክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
22 |
የሆቴልና ቱሪዝም ሾፕ ቴክኒሽያን |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በሆቴልና ቱሪዝም ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
23 |
የሙዚቃ ሾፕ ቴክኒሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በሙዚቃ ትምህርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
24 |
የስነ-ጥበብ፣ የስነ ስዕል ሾፕ ቴክኒሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
የስነ-ጥበብ፣ የስነ ስዕል ትምህርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
25 |
የትያትር ሾፕ ቴክኒሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በትያትር ትምህርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
26 |
የኤሌክትሪካል የኤሌክትሮኒክ ሾፕ ቴክኒሽያን |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
የኤክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
27 |
የIT ት/ርት ክፍል ሾፕ ቴክኒሺያን |
2 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በIT ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
28 |
የአውቶ ክፍል ት/ርት ሾፕ ቴክኒሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት በ LEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
29 |
የኮንስትራክሽን ት/ርት ክፍል ሾፕ ቴክኒሽያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በኮንስትራክሽን ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
30 |
የGMF ት/ርት ክፍክ ሾፕ ቴክሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
የGMF ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
31 |
የሌዘር ሾፕ ቴክኒሽያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በሌዘር ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
32 |
የቴክስታይል ሾፕ ቴክኒሺያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በቴክስታይል ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
33 |
የቴክስታይል ጋርመንት ሾፕ ቴክኒሽያን |
1 |
በ LEVEL 4 |
3186 |
በቴክስታይል ጋርመንት ት/ርት በLEVEL 4 የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት |
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ በማስታወቂያው የተጠቀሰውን የትምህርት መረጃ አሟልታችሁ መቅረብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳሰባለን፡፡
መመዝገቢያ ቦታ፡ የሰ/ኃአስ/ደ/የሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
በአ/አ/ከ/አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትም/ሥል/ኤ/እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Please Click here
to move back to job lists