Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ / ሲቭል ኢንጂነሪንግ /ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ / አካ?

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Salary : 5452 - 13517

 

Posted:2016-11-17

 

Application Dead line:2016-11-23

 

 



የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ ፈላጊዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

መነሻ ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ መስፈርት

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

ከፍተኛ ሳኒተሪ መሀንዲስ

13517

1

ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ

4/2

በውሃ አቅርቦትና ጥናት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች

አዲስ አበባ

በቋሚነት

2

ከፍተኛ ሲቭል መሀንዲስ

13517

1

ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ሲቭል ኢንጂነሪንግ /ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ

4/2

በፕሮጀክቶች ክትትል ላይ የሠራ/ች

አዲስ አበባ

በቋሚነት

3

ከፍተኛ ኦዲተር

10927

1

ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

አካውንቲንግ/ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ

4/2

በልማት ድርጅት ውስጥ የሠራ/ች እና ክንውን ኦዲት ላይ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

4

ሴክሬታሪ

5452

1

ዲፕሎማ

ሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር

4

 

አዲስ አበባ

ለ1 ዓመት በኮንትራት

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ኬንያ ኢምባሲ ፊት ለፊት ቢሻን ጋሪ ህንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ሥራ አመራረር ቢሮ

የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists