Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሲቪል ኢንዲነሪንግ/ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ / በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 Fire

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Salary : 4832 - 8252

 

Posted:2016-12-19

 

Application Dead line:2016-12-23

 

 




የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡  

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

መነሻ ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃና ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ

8252

1

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ሲቪል ኢንዲነሪንግ/ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ  

0 ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ 2.75 እና በላይ

አዲስ አበባ

በቋሚነት

2

የእሳት አደጋ ተከላካይ

4832

24

በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 Fire & resecue operation & communication-fire and rescue equipment maintenance በደረጃ 2Fire Fighting and rescue operation ወይም በድሮው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ችና ለሙያው የተጠቀሱትን የሙያ ዘርፎች የሠለጠነ/ች ሠርቲፋይ የሆነ/ች

0/2/4 ዓመት

በእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ዙሪያ የሥራ ልምድ ያለው

በእሳት አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ ሥልጠና ያለው እና መረጃ ማቅረብ የሚች

ሀዋሳ

ለ3 ዓመት ኮንትራት ሆኖ ከ3 ዓመት በኃላ የሚታደስ

3

የእሳት አደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ

5452

6

4ኛ ደረጃና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ወይም ደረቅ ጭነት 2 እና ከዚያ በላይ መንጃ ፈቃድ/ያለው/ያላት

4

የፍሳሽ ወይም ደረቅ መኪና ማሽከርከር ልምድ ያለው/ያላት

ሀዋሳ

ለ3 ዓመት ኮንትራት ሆኖ ከ3 ዓመት በኃላ የሚታደስ

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬንያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ
  • ስልክ ቁጥር ፡- 0116616327
  • ለተራ ቁጥር 2 እና 3 ተመዝገቢዎች ከላይ ከተጠቀሰው አድራሻ በተጨማሪ ሀዋሳ ከተማ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጎን በሚገኘው ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት ጽ/ቤት መግቢያ አጠገብ ከሚገኘው ቢሮ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  • ስልክ፡- 0936494772
  • የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists