Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሲቪል ምህንድስና/ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት /

 

Organization: የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

 

Salary : በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት

 

Posted:2016-12-20

 

Application Dead line:2016-12-26

 

 



የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ አመልካቾች አወዳሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ የችሎታና የሥራ ልምድ

ብዛት

የሥራ ሁኔታ

ደመወዝ

1

ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ

በሲቪል ምህንድስና/ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው /ያላት

0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች  2.8 እና በላይ የሆነ

40

በቋሚነት

በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት

2

ሲቪል መሀንዲስ

በሲቪል ምህንድስና /ኮንስትራክሽንቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ያላት

0/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

10

በቋሚነት

በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት

 

አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሣር ቤት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቁጥር 226 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists