Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: Msc or PhD
Organization: Hawassa University
Salary : N / A / Per Scale
Posted:2016-02-07
Application Dead line:2016-02-08
የሀዋሳ ዩኒቨርሲርቲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡
NO |
position |
Qualification |
Field of specialization |
NO .required |
Campus |
1 |
Lecturer or above |
Msc or PhD |
Urban forestry and greening |
1 |
college of W.G.F.N.R |
መደብ የተቀመጠውን የስራ መደብ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ በአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው የፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 352 ወይም ለዋናው ግቢ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክተር ቢሮ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብትና ኮሌጅ በወንዶ ገ.ደ.ተ.ህ ኮሌጅ የግብርና ኮሌጅ በግብርና ኮሌጅ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ኮሌጅና የአዋዳ በአዋዳ ካምፓስ ይርጋአለም በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ወይም በፋክስ መመዝገብ ይችላሉ፡፡- ለመምህራን የቤት አበል እንደ የደረጃቸው የሚከፈል ይሆናል፡፡
- ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል ነው፡፡
- ሴት አመልካች ይነረታታል፡፡
- የሥራ መደብ የሚገኛው በሀዋሳ ከተማ ወንዶ ገነት እና አዋዳ ካምፓስ ይርጋለም ከተማ ነው፡፡
Please Click here
to move back to job lists