Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኮንትራት አስተዳደር፣ በክሌይም ትንተና ፣ በክፍያ ዝግጅት / በሲቪል ም??

 

Organization: ሽኳር ኮርፖሬሽን

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2017-02-28

 

Application Dead line:2017-03-13

 

 

 

ሽኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ሠራተኞችን በቋሚና በኮንትራት ቀጥሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

ተፈላጊ ችሎታ

1

የኮንትራት ክሌይም ቡድን መሪ

   -

በስምምነት

1

በኮንትራት

አዲስ አበባ

በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በኮንትራት አስተዳደር፣ በክሌይም ትንተና ፣ በክፍያ ዝግጅት እንዲሁም በኳንቲቲ ዝግጅት ከ12 ዓመት በላይ ልምድ ያለው/ያላት እና ሥራው በተንዳሆ አአካባቢ የመስክ ሥራ የሚበዛበት መሆኑ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡

2

ኮንትራት ሲቪል መሐንዲስ

   -

በስምምነት

2

በኮንትራት

አዲስ አበባ

በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና ኮንትራት አስተዳደር፣ በክሌይም ትንተና፣ በክፍያ ዝግጅት እንዲሁም በኳንቲቲ ዝግጅት ከ10 ዓመት በላይ ልምድ ያለው/ያላት እና ሥራው በተንዳሆ አካባቢ የመስክ ሥራ የሚበዛበት በመሆኑ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡

3

ኳንቲቲ ሰርቬየር

   -

በስምምነት

2

በኮንትራት

አዲስ አበባ

በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በክፍያ ዝግጅት፣ በኳንቲቲ ዝግጅትና ትንተና ከ8 ዓመት በላይ ልምድ ያለው/ያላት እና በሥራ በተንዳሆነ አካባቢ የመስክ ሥራ የሚበዛበት በመሆኑ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡

4

የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠር ሲኒየር ኦፊሰር

   -

ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጨምሮ 12000

2

በኮንትራት

አዲስ አበባ

በነርሲንግ/ በሶሾሎጂ/በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና በኤች አይ ቪ ኤድስ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች ባሉበት አካባቢዎች በመዘዋዋር ሊደግፍና የሥራ ጫናዎችን ተቋቁም በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ መሥራት የሚችል/የምትችል

5

አውቶ መካኒክ IV

    II

5972

2

በቋሚነት

አዲስ አበባ

10+3 /ደረጃ IV ዲፕሎማ ኖሮት በከባድ ማሸነሪዎች ጥገና ላይ በቀጥታ አግባብ ያለው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ደረጃ III ዲፕሎማና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት በከባድ ማሸነሪዎች ጥገና ላይ በቀጥታ አግባብ ያለው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

ማስረጃ አቀራረብ፡-

የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ መደብ መጠሪያ ፣ ጊዜውን ከ-እስከ-የሚገልጽ ከግልና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ ከሆነ ማስረጃው፣ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

  • ዲግሪና ከዲግሪ በላይ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ብቻ ነው፡፡
  • ቀደም ሲል በነባር ስኳር ፋብሪካና ፕሮጀክት ሲሠሩ የነበሩ ባለሙያዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ካዛንቺስ ከንግድ ሚኒስቴር ጀርባ በሚገኘው የኪያሜድ ሕንፃ በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡ ካዛንቺስ ከንግድ ሚኒስቴር ጀርባ በሚገኘው የኪያሜድ ሕንፃ በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104፡፡
  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ሲሆን ከሰኞ-ዓርብ ጠዋት 2፡30-6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት 7፡00 – 10፡30 ሰዓት ሆኖ ቅዳሜ እስከ 6፡30 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  • አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይም ወኪል መመዝገብ ይቻላል፡፡
  • በፖስታ የሚላኩ መረጃዎች የምዝገባው ቀን ካለፈ በኃላ የሚደርሱ ተቀባይነት የሌላቸውን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • በድረ-ገጽ የሚመለከቱ ተወዳዳሪዎች ከማመልከቻው ጋር የትምህርት የሥራ ልምድና ሌሎች መረጃዎችን በድረ-ገጹ ላይ ማያያ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ የሚቀርበ ማመልከቻ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-  011 552 70 20/ 011 552 66 53
  • ፖስታ ሣጥን ቁጥር፡- 20034 – 1000 አ.አ
  • ስኳር ኮርፖሬሽን

  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists