Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Aviation
Fields of Education: በማርኬቲንግ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቡዝነስ ማኔጅመንት እና በተዛማጅ ??
Organization: ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር
Salary : 23,932
Posted:2008-06-02
Application Dead line:2008-06-10
ኩባንያችን ዋው ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር በሀገራችን ቀዳሚ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪየሆነ የንግድ ማዳከል ሲሆን በሥሩ ዋው ሁለም በአንድ ላይ” wow all in one “በመክፈት በሀገር ውስጥ ና በውጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ ያለ የንግድ ተቂም ሲሆን ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በቂ ልምድና ብቃት ያላቸውን ሠራተኞተን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ |
ተጨማሪ ከህሎት |
ጾታ |
ደመወዝ |
1 |
የኦኘሮሽን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ |
ዐ1 |
በማርኬቲንግ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቡዝነስ ማኔጅመንት እና በተዛማጅ ሙያ ማስተርክ ቢኤ ዲግሪ የመረቀና በታወቁ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከ7 8 ዓመት በላይ በሥራ መደቡ በኃላፊነት መደብ የሰራ ች |
በንግድ ዘርፍ የተለያዩ ስልጠናዎች የወሰደና በኦኘሬሽን ከፍተኛ ኃላፊት ላይ የሰራና በቂ ኮምፒውተር እውቀት እንዲሁም መንጃ ፈቃድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
ወ/ ሴ |
23,932 ብር |
ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች
- የሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያ
- በዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስ
- የህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅ
- የኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታል
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት
- የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል
- የምዝገባ ቦታ ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ11661ዐ326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ91ዐ 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911 4ዐ 29 97 ይደውሉ
Please Click here
to move back to job lists