Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኮሙኒኬሽን ሴልስማን በማርኬቲንግ እና ተዛማጅ ሙያ ቢኤ ዲግሪ ዲኘሎማ የ

 

Organization: ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር

 

Salary : 9,144

 

Posted:2008-06-02

 

Application Dead line:2008-06-10

 

ኩባንያችን ዋው ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር በሀገራችን ቀዳሚ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪየሆነ የንግድ ማዳከል ሲሆን በሥሩ ዋው ሁለም በአንድ ላይ” wow all in one “በመክፈት በሀገር ውስጥ ና በውጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ ያለ የንግድ ተቂም ሲሆን ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በቂ ልምድና ብቃት ያላቸውን ሠራተኞተን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተጨማሪ ከህሎት

ጾታ

ደመወዝ

1

የኘሮሞሽን ክፍል ኃላፊ 

ዐ1

በኮሙኒኬሽን ሴልስማን በማርኬቲንግ እና ተዛማጅ ሙያ ቢኤ ዲግሪ ዲኘሎማ የተመረቀ ችና በሙያው 4 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ያላት

በተለያዩ የመንግሥት ወይም የግል ማተሚያዎችና ሚዲያዎች ላይ የሰራና በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው ያላት ቢሆን ይመረጣል

ወ ሴ

9,144 ብር

 

ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች

  • የሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያ
  • በዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስ
  • የህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅ
  • የኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታል
  • የቅጥር ሁኔታ      በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ     አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት
  • የምዝገባ ጊዜ     ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል
  • የምዝገባ ቦታ    ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ116610326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ910 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911  4ዐ 29 97 ይደውሉ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists