Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አራተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ

 

Organization: ትምህት ሚኒስቴር

 

Salary : 1,300

 

Posted:2008-05-29

 

Application Dead line:2008-06-09

 

በትምህት ሚኒስቴር የ11ዱ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መድብ መጠሪያ

የሥራ መደቡ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥልጠና መስክ

የሥራ መደብ ተፈላጊ የሥራ ልምድ እና ችሎታ

ብዛት

የወር ደመወዝ

የሥራ ቦታ

1

ጥበቃ

አራተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ

ከአካባቢው መስተዳድር/ፀጥታ ዘርፍ ስለ መልካም ሥነ-ምግባር ድጋፍ ማቅረብ የሚችል፡፡

2

1,300

ወራቤ

የመመዘወገቢያ ቀንና ቦታ፡-

የመመዝገቢያ ቦታ በትምህርት ሚኒስቴር 11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 138 እና ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚገነቡባቸው ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቶች ማለትም ለእንጂባራ ዩኒቨርሲቲ በዞን አስረዳደር ጽ/ቤት እንጂባራ ለመቅደላ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በሁለቱ ወረዳ አስረዳደር ጽ/ቤቶች በለጋምቦ ወረዳ አቀስታ እና በቦረና ወረዳ መካነ ሰላም ለሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ፍቼ፤ለአዳቡልቱ ዩኒቨርሲቲ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ጭሮ፤ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ በስልጤ ዞን አስረዳደር ጽ/ቤት ወራቤ፤ለጃንካ  ዩኒቨርሲቲ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ጅንካ፤ለቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በከፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ቦንጋ ለቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በቀብሪደሃር ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ቀብሪደሀር ከተሞች ነው፡፡የመመዘወገቢያ ቀንና ቦታ፡-

ማሳሰቢያ፡-

  • የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ተወዳዳሪ ሲከፈለው የነበረውን ደመወዝና የቆይታ ጊዜ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  • የሥራ ልምዱ ከግል ድርጀቶች ሚቀርብ ከሆነ የሥራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
  • ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በትምህርት ሚኒስቴር የውስጥ ማስተወቂያና ምዝገባ በተካሄደባቸው ከተሞች ይገለፃል፡፡
  • ምዝገባው ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists