Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: 8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ
Organization: ትምህት ሚኒስቴር
Salary : 800
Posted:2008-05-29
Application Dead line:2008-06-09
በትምህት ሚኒስቴር የ11ዱ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መድብ መጠሪያ |
የሥራ መደቡ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥልጠና መስክ |
የሥራ መደብ ተፈላጊ የሥራ ልምድ እና ችሎታ |
ብዛት |
የወር ደመወዝ |
የሥራ ቦታ |
1 |
የመልዕክት ሰራተኛ |
8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ |
ልምድ ያላት ወይም ያለው ቢሆን ይመረጣል |
1 |
800 |
በፕሮጀክት ጽ/ቤት አዲስ አበባ |
የመመዝገቢያ ቦታ በትምህርት ሚኒስቴር 11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 138 እና ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚገነቡባቸው ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቶች ማለትም ለእንጂባራ ዩኒቨርሲቲ በዞን አስረዳደር ጽ/ቤት እንጂባራ ለመቅደላ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በሁለቱ ወረዳ አስረዳደር ጽ/ቤቶች በለጋምቦ ወረዳ አቀስታ እና በቦረና ወረዳ መካነ ሰላም ለሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ፍቼ፤ለአዳቡልቱ ዩኒቨርሲቲ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ጭሮ፤ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ በስልጤ ዞን አስረዳደር ጽ/ቤት ወራቤ፤ለጃንካ ዩኒቨርሲቲ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ጅንካ፤ለቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በከፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ቦንጋ ለቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በቀብሪደሃር ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ቀብሪደሀር ከተሞች ነው፡፡የመመዘወገቢያ ቀንና ቦታ፡-የመመዘወገቢያ ቀንና ቦታ፡-
ማሳሰቢያ፡-
- የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ተወዳዳሪ ሲከፈለው የነበረውን ደመወዝና የቆይታ ጊዜ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- የሥራ ልምዱ ከግል ድርጀቶች ሚቀርብ ከሆነ የሥራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
- ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በትምህርት ሚኒስቴር የውስጥ ማስተወቂያና ምዝገባ በተካሄደባቸው ከተሞች ይገለፃል፡፡
- ምዝገባው ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል፡፡
Please Click here
to move back to job lists