Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: ኤምኤ/ቢኤ በማኔጅመንትና ተዛማች የትምህርት መስክ
Organization: አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
Salary : 3425.00
Posted:2016-02-10
Application Dead line:2016-02-18
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ት/ት ደረጃ እና ዓይነት |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
የተፈላጊው ሰው ብዛት |
1 |
ረዳት አስተዳደር |
ፕሣ.5 |
3425.00 |
ኤምኤ/ቢኤ በማኔጅመንትና ተዛማች የትምህርት መስክ |
4/6 |
1 |
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች
- የትምህርት ምስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
- የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ/ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ሥራ አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ወይም በድህረ ገፅ፡www.aau.edu.et.
ልዩ ጉዳዮች
- ፆታ አይለይም
- በተመረጠው የሥራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥረ 011-122-59-55
Please Click here
to move back to job lists