Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በኮምፒዩተረ ሳይንስ፣ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኢንፎርሜ
Organization: አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም
Salary : 9999.00 /ዘጠኝ ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር/
Posted:2016-02-14
Application Dead line:2016-02-19
አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈረተ የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ ፡- የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ ደጋፊ የስራ
ሂደት ዳይሬክተር
ተፈላጊ ችሎታ፡- በኮምፒዩተረ ሳይንስ፣ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
ወይም በኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት በሁለተኛ
ዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ሁለተኛ ዲግሪ 8 ዓመት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት
ፆታ ፡- አይለይም
ደመወዝ፡- 9999.00 /ዘጠኝ ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር/
ብዛት፡- 1
የስራ ቦታ፡- ዋና መ/ቤት
የምዝገባ ቀን፡ - ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ
ቀናት አመልካቾች የማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና
የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ሲቪ () ማቅረብ አለባቸው፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- ቸርቸል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ሃሮን ታወር
ፊት ለፊት አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 111 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 011-1-11-26-26-88 ወይም 011-111-15-12
Please Click here
to move back to job lists