Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በመካኒካል /ኤሌክተሪካል/ ኢንዱስተሪያል ኢንጂነሪንግ በመጀመሪያ ዲግሪ
Organization: ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Salary : በስመምነት
Posted:2016-02-14
Application Dead line:2016-02-23
ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
DH GEDA Trade & Industry Private Limited Company
ድርጅታችን ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ በሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ በቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደብ የቴክኒክ ክፍል ኃላፊ
የትምህርት ደረጃ በመካኒካል /ኤሌክተሪካል/ ኢንዱስተሪያል ኢንጂነሪንግ
በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
የስራ ልምድ በሙያው 5 ዓመት የሰራ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በኃላፊነት
የሰራ (በተመሳሳይ የማምረቻ ድርጅት የሰራ ቢሆን
ይመረጣል)
ማሳሰቢያ፡- 1. የስራ ቦታ ፡ ከተ.ቁ 1-3 ያሉት ክፍት የስራ መደቦች የሚገኙት ዲኤች ገዳ
ብረድልብስ ፋበሪካ (ቃሊቲ) ተ.ቁ 4 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ
የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ የተሸከርካሪ ጥገና ማዕከል (ገርጂ)
ተ.ቁ 5-6 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ ፋብሪካ
ምርቶችን በሀገሪቱ ውስጥ ወደሚገኙ ቅርንጫፎች ማጓጓዝ
2. የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
3. ደመወዝ፡ በስመምነት
4. ጥቅማ ጥቅሞች፡ የጡረታ ሽፋን፣ የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-
- ኢ.ሜል
- በፖ.ሳ.ቁ 534 ወይም ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ
- የሰው ኃይል ልማተና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ
ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Please Click here
to move back to job lists