Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:private Business
Fields of Education:
Organization: ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Posted:2016-02-14
Application Dead line:2016-02-20
ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ኩባንያው ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- አሴሰር
የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ከመለስተኛ ኮሌጅ (10 + 3) በግዢና ሰፕላይስ ማኔጅመንት
በአካውንቲንግ) በኢኮኖሚካክስ የተመረቀ ሆኖ ከስራው ጋር
አግባብ ያለው የ10 (አስር ዓመት) የስራ ልምድ ያለው ወይም
ከሙያና ቴክኒክ ት/ቤት (10 + 2) በአካውንቲንግ የተመረቀ
ሆኖ ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ12 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
ብዛት፡- ለሁለቱም የስራ መደቦች አንድ አንድ
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡- ለተራ ቁጥር 1 አዲስ አበባ ለተራ ቁጥር 2 አቃቂ ቃሊቲ
አመልካቾቸ አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤታችን በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኬኬ ኃ/የተ የግል ኩባንያ
ስልክ ቁጥር 251 115 15 90 15
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Please Click here
to move back to job lists