Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በሂሳብ አያያዝ ዲግሪ ያለው /ላትና የ2 /ሁለት/ ዓ

 

Organization: ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-20

 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ኩባንያው ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡-                  ስቶከ አካውነታንት

 

   የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-         ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በሂሳብ አያያዝ

 

                                           ዲግሪ ያለው /ላትና የ2 /ሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ወይም

 

                                            በሂሳብ መዝገብ አያያዝ (10 + 2) የተመረቀ/ች ሆኖ ከስራው ጋር አግባብ ያለው

 

                                           የ4 (አራት) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

 

                                           በጨረቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሰራ/ች ሆኖ /ና የፒስችሪ ሶፍትዌር እውቀት

 

                                           ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል፡፡ 

 

ብዛት፡-           ለሁለቱም የስራ መደቦች አንድ አንድ

የቅጥር ሁኔታ፡-    በቋሚነት

ደመወዝ፡-         በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡-        ለተራ ቁጥር 1 አዲስ አበባ ለተራ ቁጥር 2 አቃቂ ቃሊቲ

አመልካቾቸ አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤታችን በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ኬኬ ኃ/የተ የግል ኩባንያ

ስልክ ቁጥር 251 115 15 90 15

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists