Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ኢንዱስትሪያል ኬሚስተሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ?

 

Organization: አዲስ አበባ እስፖንጅ ፋብሪካ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-20

 

 

1

ሳኒቴሽን ባለሙያ

 

 

የት/ደረጃ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ኢንዱስትሪያል ኬሚስተሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ፣ ያለው /ያላት

 

የስራ ልምድ

ከምግብ ሳይንስ ት/ቤት ተመርቆ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ/የሰራች

 

ብዛት

1

 

የሥራ ቦታ

መናገሻ


ደመወዝ በስምምነት ሲሆን አመልካች ኮፒ የት/ት ማስረጃችሁን በመያዝ ገርጂ ዋና መስሪያ ቤት እስከ 12/06/08 በስራ ሰዓት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ መደቦች የስራ ቦታቸው መናገሻ / ፓስፊክ የማዕድን ውሃ ማምረቻ እና አዲስ አበባ እስፖንጅ ፋብሪካ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0116 45 04 05 መደወል ትችላላችሁ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists