Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በማርኬቲንግ፣ በሴልስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተ??
Organization: ካንጋሮ ፕላስት ኃላ/የተ/የግል ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-14
Application Dead line:2016-02-23
ካንጋሮ ፕላስት ኃላ/የተ/የግል ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሠራተኛ
ብዛት አንድ (1)
ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ በማርኬቲንግ፣ በሴልስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት
መስክ በዲፕሎማ የተመረቀች 2 ዓመት የስራ ልምድ
ያላት፣ በካሽ ሬጅስተር ላይ የሰራች
በቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
ደመወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናል እና የማይመለሰ የመረጃዎች ፎቶ ኮፒ ካሪኩለም ቪቴ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአሰር /10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ 250 ሜትር ገባ ብሎ
ካንጋሮ ፕላስት ቅጥር ግቢ ውስጥ
ስልክ ቁጥር 0116-63-15-33/34 0116-62-70-23
ፖስታ ሣ.ቁ 1273
አዲስ አበባ
Please Click here
to move back to job lists