Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: BSC/MSC

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን

 

Salary : 13517

 

Posted:2016-02-18

 

Application Dead line:2016-02-24

 

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለ1 ዓመት በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

መነሻ ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጀ

ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ መስፈርት

የሥራ ቦታ

1

ኤሌክትሪካል ኢንጂነር

13517

4

BSC/MSC

ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ

4/2

 

አዳማ ፤
ድሬዳዋ፤
ኮምቦልቻ፤
መቀሌ

የቅጥር ሁኔታ ኮንትራት፡፡ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ
    ድሬዳዋ፡-ከንቲባ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፡፡
    ኮምቦልቻ፡-ከንቲባ ጽ/ቤት፡፡
    መቀሌ፡-ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር፡፡
    በተጨማሪም፡-ከአራት ኪሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬኒያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፓሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ተኛ ፎቅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists