Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 10 + 3 ወይም በዲፕሎመ በትራንስፖርት ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዘ?

 

Organization: መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማመ/ባ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-17

 

Application Dead line:2016-03-01

 

መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማመ/ባ/ማህበር

Medin Cross Border Level 1-A Freight Transport owner Association

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ማህበራችን መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማ/ባ/ማህብር ቀጥሎ ለሚመለከተው የስራ መደብ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡-          ረዳት የስምሪት ሰራተኛ
  2. የት/ደረጃ፡-                    10 + 3 ወይም በዲፕሎመ በትራንስፖርት ማኔጅመንት እና ተዛማጅ

                                      የትምህርት ዘርፍ

  1.  የሥራ ልምድ፡-               ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በተራንስፖርት ማህበራት ወይም

                                     ድርጅት ውስጥ የሰራ

  1. ደመወዝ ፡-                   በስምምነት
  2. የስራ ቦታ፡-                   ጅቡቲ
  3. የቅጥር ሁኔታ፡-               በቋሚነት
  4. የመመዝገቢያ ጊዜ፡-             ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 21 ቀን 2008

                              ዓ.ም

 

አድራሻ

ሰሜን ሆቴል ዝቅ ብሎ ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ኮሪያ ዘማቾች መናፈሻ ፓርክ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 011-155-17-00/011-155-18-00

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists