Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በህዝብ አስተዳደር/ በሰ??

 

Organization: ወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Salary : 6,497.00

 

Posted:2016-02-17

 

Application Dead line:2016-03-02

 

ወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

WONJI/ SHOA SUGAR FACTORY

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ        ከፍተኛ የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ኦፊሰር

   የደመወዝ ደረጃ             16 (አስራ ስድስት)

   ደመወዝ                  6,497.00 (ስድስት ሺ አራት መቶ ዘጠና ሰባተ)

  መመዘኛ                   ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በህዝብ አስተዳደር/ በሰው

                           ሀብት ስራ አመራር/ በፐርሶኔል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና የ3 ዓመት

                           የስራ ልምድ

  ብዛት                     1 /አንድ/

  የቅጥር ሁኔታ               በቋሚነት

  የስራ ቦታ                  ወንጂ

 

ለክፍት የስራ መደቡ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የትምሀርትና ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማየመለስ ፎቶ ኮፒና CV  ከማመልከቻ ጋር በመያዝ የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን ወንጂ ወይም የድርጅቱ ግዢ ቡድን አዲስ አበባ ፊሊፕስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-220-01-10 ወንጂ ወይም 0115-51-56-20 አዲስ አበባ በመደወል በመጠየቅ መረዳት የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡       

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists