Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውኒቲንግ በታክስ አስተዳደር በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የሶሻል

 

Organization: በኢትዩጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን

 

Salary : 6,055

 

Posted:2016-02-24

 

Application Dead line:2016-03-03

 

በኢትዩጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን የከፍተኛ ግብር ከፋዩች ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ብቃት ያላቸውን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራው መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ እና አይነት

የሥራ ልምድ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ልዩ ሥልጠና

1

ከፍተኛ የውስጥ ኦዲተር

በአካውኒቲንግ በታክስ አስተዳደር በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የሶሻል ሣይንስ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

አግባብ ያለው 5 ዓመት የኦዲት የሥራ ልምድ

1

9

6,055

የኦዲት ሙያ ዕውቀትና መሠረታዊ የኮሚፒውተር ሥልጠና

 

ማሳሰቢያ፡-

 

1ኛ ፡- ዲግሪ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የተጠቃለለ ነጥብ ቢያንስ ለወንዶች 2.5 እና በላይ ለሴቶች 2..2 እና በላይ መሆን አለነት፡፡
2ኛ ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከስድስት (6) ተካታታይ የሥራ ቀናት ትምህርት ማስረጃ ዋና ቅጅውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ግሎባል ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በሥራ ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡00  ሰዓት ከ7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(COC)የሚመለከታችሁ አመልካቾች ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ለፈተና ለሚመለመሉ ተመዝጋቢዎች ፈተናው የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በመ/ቤት የውስጥ ማስታወቂያ በስልክ የሚገለጽ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists