Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በቢ.ኤስ ሲ ዲግሪ

 

Organization: የሸክላ ምርት ማምረቻ አ/ማ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-03

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የሸክላ ምርት ማምረቻ አ/ማ ከዚህ ለሚከተለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ            የቴክኒክ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

   ተፈላጊ ችሎታ

    ትምህርት                   በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በቢ.ኤስ ሲ ዲግሪ

   የተመረቀ

   ስራ ልምድ                   6 ዓመት በተመሳሳይ ሙያ የሰራ ለፋብሪካ ልምድ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

   ብዛት                 አንድ 

 

ማሳሰቢያ፡-

ለሁለቱም የስራ መደቦች ደመወዝ በስምምነት ይሆናል ማስታወቂያው በወጣ በ8 የስራ ቀን ውስጥ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ በሚገኘው ጽ/ቤት ምዝገባው ያካሄዳል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 276 35 18  

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists