Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣

 

Organization: አምባሳደር የልብስ ስፌት ንግድ ኃ/ተ/የግ/

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-02

 

 

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

አምባሳደር የልብስ ስፌት ንግድ ኃ/ተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደቡ መጠሪያ             የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ             በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ

                              ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በሌላ አግባብነት ባለው

                              የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 10/8

                             ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ 4/2 ዓመት በመምሪያ ስራ

                             አስኪያጅነት የሰራ

ተጨማሪ ችሎታ                 ሰራተኛ መምራት፣ ማስተባበር፣ ሪፖርት አቅራረብ፣ ትንተናና

                             በቂ የሆነ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

ደመወዝ                        በስምምነት

የስራ ቦታ                      አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እና ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ የረር ዋናው መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ፣ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ስር፣ ለገሀር ሲቲ ሴንተር እና አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ፊት ለፊት በሚገኘው የአምባሳደር ልበስ መሸጫ ሱቅ ወይም ከታች በተጠቀሰው ኢ-ሜይል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • E-mail hr@ambassadorgarment.com
  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists