Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
Organization: እንይ ኮንስትራክሽን
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-21
Application Dead line:2016-03-02
እንይ ኮንስትራክሽን
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ የት/ደረጃ |
ተፈላጊ የስራ ልምድ በሙያው |
የቅጥር ሁኔታ |
የቅጥር ቦታ |
ብዛት |
1 |
ታወርክሬን ኦፕሬተር |
10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው |
5 ዓመት |
ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ |
አ.አ |
2 |
ደመወዝ - በስምምነት
የማመልከቻ ቦታ አ.አ ጅማ መንገድ ከተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ አቤል ት/ቤት አጠገብ እንዲሁም አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉትን የስራ መደብ በማመልከቻ ማያያዝ ይኖረባችኃል፡፡
የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዋናወን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 011 348 19 12 / 87 011 3 48 21 06
E-mail niy@ethionet.et
ፋስክ ቁጥር 0113 48 20 00 ፖ.ሳ.ቁ 11161
Please Click here
to move back to job lists