Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 6ኛ ያጠናቀቀ

 

Organization: እንይ ኮንስትራክሽን

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-02

 

እንይ ኮንስትራክሽን

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የት/ደረጃ

ተፈላጊ የስራ ልምድ በሙያው

የቅጥር ሁኔታ

የቅጥር ቦታ

ብዛት

1

ጎሚስታ

6ኛ ያጠናቀቀ

3 ዓመት

ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ

አ.አ

2

 

ደመወዝ - በስምምነት

የማመልከቻ ቦታ አ.አ ጅማ መንገድ ከተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ አቤል ት/ቤት አጠገብ እንዲሁም አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉትን የስራ መደብ በማመልከቻ ማያያዝ ይኖረባችኃል፡፡

የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዋናወን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011 348 19 12 / 87 011 3 48 21 06 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists