Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government
Fields of Education: በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፋይናንስና ባንኪንግ የመጀመሪ?
Organization: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን
Salary : 2008
Posted:2016-02-01
Application Dead line:2016-02-05
በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎታ |
ብዛት |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ማስታወቂያ የወጣበት ጊዜ |
1 |
ጀማሪ አካውንታንት |
በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፋይናንስና ባንኪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ |
1 |
ፕሣ-1 |
2008 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ማሳሰቢያ፡- ከግል መሥሪያ ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ አለነት፡፡ ለተራ ቁጥር 1 እና 2 የሥራ መደብ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው፡፡
መስፈሩቱን የምታማሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ ዲ አፍሪክ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ተደሰ ተፈራ ህንፃ 4ኛፎቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ ቁጥር 406 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የፈተናው ቀን እና ቦታ በመ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
ስልክ ቁጥር 0118-50-07-64
Please Click here
to move back to job lists