Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በኮሙዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት፤ በዓለም አቀፍ ጥናትና ግንኙነ፤ በቋ?
Organization: ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-21
Application Dead line:2016-03-02
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ የተምህርት ዓይነት |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
1 |
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት አገልግሎት ኃላፊ |
1 |
በኮሙዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት፤ በዓለም አቀፍ ጥናትና ግንኙነ፤ በቋንቋ፤ በጆርናሊዝም፤ ወይም በማንኛውም ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ፤ |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
8 ዓመት |
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡- ተራ ቁ 5 በገላን ቅርንጫፍ ሲሆን፤ ሌሎቹ የስራ መደቦች በሙሉ ዋናው መ/ቤት ናቸው
አመልካቾች የስራ ልምዳቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን የማይመለስ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤
የምዝገባ ቦታ፡- ጎተራ ዋናው መ/ቤት፤ ከያሬደ ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ፤ የጠቅላላ አገልግሎት
ቢሮ፤ የስልክ ቁጥር 0114-6282
የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ስራ ቀናተ፤
ምዝገባ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ፤ ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡00 ቅዳሜ፤ ከጠዋቱ 2፡30 -6፡00 ብቻ
Please Click here
to move back to job lists