Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በኢኮኖሚክስ/በፋይና
Organization: የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Salary : N / A
Posted:2016-02-01
Application Dead line:2016-02-05
የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወረቀት ምርት የደንበኞች ፍላጎት ማሟላት ወሳኝ የሥራ ሂደት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር (ደረጃ 15)
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በኢኮኖሚክስ/ በፋይናንስ/በማርኬቲንግ/በወረቀት ቴክኖሎጂ፣ በኢንደስትሪያል/በኬሚካል/በመካኒካል/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ሁለተኛ ዲግሪና የ8/7 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3/2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በኢኮኖሚክስ/ በፋይናንስ/ በማርኬቲንግ/ በወረቀት ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪያል/በመካኒካል/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ10/9 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4/3 ዓመት በሀላፊነት የሰራ/የሰራች
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሚከተሉት ስልኮቸች ይጠይቁ
የስልክ ቁጥር 022 220 00 75/76፣ 022 220 05 68፣
0111 26 20 58/ 0118 59 13 63 ፖ.ሣ.ቁ 790 አዲስ አበባ 72 ናዝሬት
Please Click here
to move back to job lists