Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

 

Organization: ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ መስፈርት

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

ፆታ

የስራ ቦታ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

1

የምሀንድስና ክፍል ኃላፊ

በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

ሁለት ዓመት (በኃላፊነት የሰራ/ች ቢሆነ ይመረጣል)

ቋሚ

1

ወ/ሴ

አዲስ አበባ

 

 

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርቸል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ትራኮን ታዋር 11ኛ ፎቅ ሰራተኛ አስተዳደር ዋና ክፍል በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ፖ.ሳ.ቁ ፡- 2243 ኮድ 1250  

ስልክ፡- 011-1-26 20 34 / 26 20 50

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists